Wedding Hero Background

ይድረስ ለወዳጅ ለዘመድ

አለማየሁ ብርሃኑ
&
መሰረት ዳኜ

"ስለዚህ እግዚአብሔር ያጣመረውን ሰው አይለየው" (ማርቆስ 10:9)

ቀጣዩን ለማየት ወደታች scroll ያርጉት

የማይረሳ ጊዜን አብሮ ለማሳለፍ

00

ቀናት

00

ሰዓታት

00

ደቂቃዎች

00

ሴኮንዶች

ቀርተውናል!

Our Story

ለውድ ቤተሰቦቻችን እና ጓኞቻችን

"እግዚያብሄር የሰራት ቀን ይህቺ ናት:ሐሴትን እናድርግ:በዕርስዋም ደስ ይበለን" መዝ 118:24


የማክበር ሰላምታችንን እያቀረብን እሁድ ሚያዚያ 25/2018 ዓ.ም በሚደረገው የጋብቻ ስነ-ስርዓታችን ላይ እንዲገኙልን ስንል ባክብሮት ጋብዘንዎታል::

የደስታችን ተካፋይ ስለሆኑ እናመሰግናለን::

ስለዚህ ሰው አባቱንና እናቱን ይተዋል፥ በሚስቱም ይጣበቃል፤ ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ ዘፍጥረት 2፥24

ዕለታዊ የመርሃግብር ዝርዝር

የጋብቻው ቀን

እሁድ ፣ ሚያዝያ 25, 2018

የፕሮግራም መጀመርያ

ሰዐት

4:00 - 5:00 ጠዋት

አድራሻ

አለልቱ ስላሴ መሳለሚያ ፊት ለፊት

ዝግጅቱ የሚከናወንበት ቦታ

በሙሽራው የመኖርያ ቤት

በሙሽራው ቤት የምሳ ግብዣ ስነስርዐት

ሰዐት

7:00 - 8:00 ከሰዓት

አድራሻ

አለልቱ ስላሴ መሳለሚያ ፊት ለፊት

ዝግጅቱ የሚከናወንበት ቦታ

በሙሽራው የመኖርያ ቤት

በሙሽሪት ቤት የምሳ ግብዣ ስነስርዐት

ሰዐት

8:30 - 9:30 ከሰዓት

አድራሻ

አለልቱ ከተማ በቴሌ ጎን ባለው መንገድ 100 ሜትር ገባ ብሎ

ዝግጅቱ የሚከናወንበት ቦታ

በሙሽሪት የመኖርያ ቤት

የፎቶ መነሳት ስነስርአት

ሰዐት

9:30 - 11:00 ከሰዓት

አድራሻ

አለልቱ ከተማ በቴሌ ጎን ባለው መንገድ 100 ሜትር ገባ ብሎ

ዝግጅቱ የሚከናወንበት ቦታ

በሙሽሪት የመኖርያ ቤት

የሙሽሪት ሽኝት ስነስርአት

ሰዐት

11:30 ከሰዓት

አድራሻ

አለልቱ ከተማ በቴሌ ጎን ባለው መንገድ 100 ሜትር ገባ ብሎ

ዝግጅቱ የሚከናወንበት ቦታ

በሙሽሪት የመኖርያ ቤት

የማይረሱ ጊዜያቶች

የአብሮነታችን ጉዞ

Gallery 1
Gallery 2
Gallery 3
Gallery 4
Gallery 5
Gallery 6
Gallery 7
Gallery 8
Gallery 9
Gallery 10
Gallery 11
Gallery 12
Gallery 13

ለክቡራን እንግዶች

የመጥሪያ ካርዶትን ለማግኘት ከዚህ በታች ያለውን QR code ስካን ያድርጉ።

Download Invitation QR Code

ለአክባሪዎ

የመልካም ምኞት መግለጫ ቅጽ

የመልካም ምኞት መልዕክቶትን ከዚህ በታች ባለው ቅጽ ይላኩልን። አብሮነታችሁ ስላልተለየን አናመሰግናለን !

አድራሻ: አሌልቱ